ከመንፈሳዊ ሌማታችን

{ 2 comments… add one }
  • Abraham Alemu August 13, 2018, 5:36 pm

    ዉድ የአባተ ልጆች ጌታ ጸጋ እንዳበዛላችሁ ምንም ጥርጥር የለኝም፤ አሁንም ያብዛላችሁ እላለሁ!! ዉድ የህያዉ ተስፋ አገልጋዮች ጌታ በናንተ ፕሮግራም በኩል ብዙ ባርኮኛል፣ አሳድጎኛል እናም አሳርፎኛል፤ በእኔ በኩል ግባችሁ ስለመታ እንኳን ደስ አላችሁ እላለሁ፡፡ በመቀጠል ከናንተ ጋር ለመስራት፣ መንገድ ልታሳዩኝ የምፈልገዉና ጌታ በዉስጠ ያስቀመጠዉን ለማጫወት ስለፈለኩኝ የምመለከተዉን ሰዉ ስልክም ብሆን ኢ-መል እንድትልኩልኝ በክርስቶስ ፍቅር እያሳሰብኩ ለምታደርጉት ማንኛዉም አገልግሎት ጌታ አብዝቶ ይባርካች፡፡

    • admin August 16, 2018, 4:28 pm

      ውድ ወንድማችን አብርሃም፡ የጌታ ኢየሱስ ክረስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ፡፡ በሕያው ተስፋ አገልግሎት አድገህ ለፍሬ በመብቃትህ እጅግ ደስተኞች ነን፡፡ ከዚህ በላይ ምስክረነትህን ለመስማት ዝግጁ ነን፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ወይም ውጭ ሀገር ካለህ በስልክ ቁጥራችን +251-910223561 ወይም በአገልግሎቱ ዳይሬክተር የስልክ አድራሻ 251-911-689464 ወይም በዋትሰ አፕ አሊያም በቫይበር ማግኘት ትችላለህ፡፡ ካልሆነም በኢሜይል negafeleke@gmail.com ላይ በመላክ መገናኘት ትችላለህ፡፡ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!

Leave a Comment

Join @Twint onWach us